በወንዶች 5000ሜ ፍፃሜ ዳምጠው ከበደ 13:35 በመግባት ለኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ አስመዝግቧል።
ኬኒያዉያኑ ፍራንክሊን ኪቤት እና ኔሂማ ኪፕንጌኖ 1ኛ እና 2ኛ በመግባት የወርቅ እና የብር ሜዳሊያውን ወስደዋል።
አትሌት ማማሩ ጎዴ የግል ምርጥ ሰዓቱን በማስመዝገብ 5ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።
Woreda to World

More Stories
አርሰናል 5 ተጨዋቾችን ያስመረጠበት የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ 11 ይፋ ተደረገ
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ማጣሪያ ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል