በመካሄድ ላይ በሚገኝው የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ሽልማት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ 11 ይፋ ሲደረግ አርሰናል 5 ተጨዋቾችን በማስመረጠ ቀዳሚ ሆኗል።
ዴቪድ ራያ፣ ዴክለን ራይስ፣ ጋብርኤል ማጋሌሽ፣ ዊሊያም ሳሊባ እና ዩሪይን ቲምበር የተመርጡ የመድፍኞቹ ከዋክብት ናቸው።
ማንችስተር ሲቲ 4 ተጨዋቾች ሲያስመርጥ፣ ኧርሊንግ ሃላንድ፣ ራያ ን ቼርኪ፣ አንቱዋን ሴሜኒዮ እና ኒኮ ኦሪሊ ተካተዋል። ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝን ሲያስመርጥ ብሬንትፎርድ ደግሞ ኢጎር ቲያጎን አስመርጧል።
More Stories
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ማጣሪያ ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል
ቼልሲ የውድድር ዓመቱን በምዕራብ ለንደን ደርቢ ይጀምራል