August 26, 2026

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ

የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2026 የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

ፖርቹጋላዊው ኮከብ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የፕሪሚየር ሊጉን ለግብ የሚሆኑ ኳሶች አመቻችቶ በማቀበል አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዘገቡ ይታወሳል።

ፈርናንዴዝ ተፎካካሪዎቹ የነበሩትን እንደ ዴክለን ራይስ፣ እና ጋብርኤል ማጋሌሽ እንዲሁም ሌሎቸ በእጩነት የቀረቡትን በመብለጥ ነው ለዚህ ክብር የበቃው።