ማሻ፤ ግንቦት 16/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) ፖርቹጋላዊው የማንቼስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2025/26 የውድድር ዘመን ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በውድድር ዓመቱ በ34 ጨዋታዎች 8 ግቦችን ሲያስቆጥር ÷ 20 ለግብ የሚሆኑ የመጨረሻ ኳሶችን ደግሞ ለቡድን አጋሮቹ አመቻችቶ አቀብሏል፡፡
በዚህም በቀድሞ የአርሰናል አጥቂ ቲየሪ ኦንሪ እና በቀድሞ የማንቼስተር ሲቲ አማካይ ኬቪን ደ ብሩይነ ተይዞ የነበረውን የሊጉን የምንጊዜም ክብረ ወሰን መጋራቱ ይታወሳል፡፡
More Stories
የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚ ብሔራዊ ቡድኖች
እንግሊዝ ከኖርዌይ፤ አርጀንቲና ከስዊዘርላንድ …
ስፔን ቤልጂየምን በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፈች