ከዓለማችን የአጭር ርቀት ሩጫ ኮከቦች መካከል አንዷ የሆነችው አሜሪካዊቷ የሶስት ኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያዎች ባለቤት ጋብሪኤል ቶማስ (ጋቢ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በምታስተናግደው ግራንድ ፕሪ ውድድር ለመሳተፍ አዲስአበባ ገባች።
በፓሪስ ኢሊምፒክ የደመቀችው ጋቢ ቶማስ አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህንን ጨምሮ የፌደሬሽኑ የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላታል።
More Stories
ኢትዮጵያዊ በዳምጠው ከበደ ተጨማሪ ሜዳሊያ አገኘች
ቴፒ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት
የኤሲሚላን የቀድሞ ተጫዋች ፍራንኮ ባሬዚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ