ማሻ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ደሬቴድ ማሻ ቅርንጫፍ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ሊቨርፑልን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡
የቼልሲን ግቦች ኢንዞ ፈርናንዴዝ፣ ኳንሳ (በራሱ መረብ ላይ)፣ ፓልመር ሲያስቆጥሩ፥ ቫንዳይክ የሊቨርፑልን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል
ሊቨርፑል ባለፈው ሳምንት አራት ጨዋታዎች እየቀሩት የሊጉ ሻምፒዮንነት ማረጋገጡን ተከትሎ በዛሬው የስታምፎርድ ብሪጅ ለተጫዋቾቹ የክብር አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
More Stories
አርሰናል 5 ተጨዋቾችን ያስመረጠበት የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ 11 ይፋ ተደረገ
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ማጣሪያ ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል