ጤና የጥርስን ጤና መጠበቅ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት። የጥርሳችንን ንፅህና መጠበቅ መልካም የአፍ ጠረን እንዲኖረን ከማድረጉ ባለፈ የድድ እና ከአፍ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ በሽታዎችን እንደሚከላከል የጥርስ ሀኪሞችን አናግሮ ሲኤንኤን ዘግቧል። masha masha February 7, 2025 በጥርስ ላይ የሚገኙ ባክቴሪያዎች አሲድ የሚያመነጩ ሲሆን ይህም ጥርስ እንዲጎዳ የሚያደርግ ነው። ውሎ ሲያድር ደግሞ የጥርስ መቦርቦርን እንደሚያስከትል ዶክተሮቹ ይገልጻሉ። የጥርሳችንን ንፅህና በምንጠብቅበት ወቅት ከጥርስ ብሩሽ በተጨማሪ የጥርስ ማጽጃ ክርን መጠቀም እንደሚያስፈልግም ይናገራሉ። ጥርስን መቦረሽ 60 በመቶ ንፅህና እንደሚሰጥ እና የጥርስ ማፅጃ ክር በበኩሉ 40 በመቶ እንደሚይዝም አስረድተዋል። Continue Reading Previous የጤና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ መታወቂያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙNext የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከእንግሊዝ መንግሥት የ12 አምቡላንሶች ድጋፍ ተረከበ More Stories 1 min read ጤና ከ 315 ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ የምጠበቀው የTELCOM+ የተቀናጀ የጤና ዘመቻ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ፊዴ ቀበሌ በይፋ ተጀመረ July 21, 2026 masha masha ጤና በ8 ክልሎች ከ41 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የጤና ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ July 21, 2026 masha masha 1 min read ጤና ዘመቻው ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቋል፦ የክልሉ ጤና ቢሮ July 21, 2026 masha masha
More Stories
ከ 315 ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ የምጠበቀው የTELCOM+ የተቀናጀ የጤና ዘመቻ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ፊዴ ቀበሌ በይፋ ተጀመረ
በ8 ክልሎች ከ41 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የጤና ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ
ዘመቻው ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቋል፦ የክልሉ ጤና ቢሮ