በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ናቸው።
በአንድራቻ ወረዳ ዮክጪጭ ቀበሌ የዘመናዊ የማር ምርት የማር መንደር በተሰኘው በሴቶችና በአርሶ አደሮች ውጤታማ አየሆኑ ያሉትን ተግባር መጎብኘቱንና ከዚህም በመነሳትም የበግ የፍየል እርባታ እያረቡ መሆናቸውን የማህበሩ አባላት ተናግረዋል።
በወረዳው 500መቶ ሺ በላይ የንብ መንጋ እንደሚመረት በዓመት ከ16ቶን ሺ በላይ በማር ምርት እንደሚገኝም ተገልጿል።
በሌላም የእንሰት ምርትን በሚመለከት በወረዳው ከ8ሺ በላይ ሄክታር በእንሰት እንደሚመረትም ለመገንዘብ ተችሏል።
የኢፌዲሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በበኩላቸው ይህ በተፈጥሮ የታገዘን ልማት ሁሉም አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባውም ተናግረዋል።
More Stories
በቴፒ ከተማ ተቋቁሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የመሶብ አንድ ማዕከል ከእንግልትና ከምልልስ እንደታደጋቸው ተገልጋዮች ተናገሩ
ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፡- በብዝኃነት ላይ የተመሠረተ ወል ትርክትን የመገንባት ጉዞ
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ ስኬታማነት ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል ተባለ