ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።
ካሪክ ከሩበን አሞሪም ስንበት በኋላ ማንቸስተር ዩናይትድን በመረከብ ቡድኑን ለአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ አብቅቶታል።
ማንችስተር ዩናይትድ ለማይክል ካሪክ የ2 ዓመት ኮንትራት የሰጠው ሲሆን በሚያስመዘግባቸው ስኬቶች ኮንትራቱ ይራዘማል ተብሏል።
ማይክል ካሪክ በማንቸስተር ዩናይትድ ጊዚያዊ የአሰልጣኝነት ቆይታው አርሰናል ፣ ማንቸስተር ሲቲ ፣ ሊቨርፑል፣ ቶተንሀም እና ቼልሲን በማሸነፍ በሊጉ ወጥ የሆነ ብቃትን ማሳየት ችሏል።
More Stories
የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚ ብሔራዊ ቡድኖች
እንግሊዝ ከኖርዌይ፤ አርጀንቲና ከስዊዘርላንድ …
ስፔን ቤልጂየምን በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፈች