በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት አርሰናል ኒውካስትል ዩናይትድን1 ለ 0 አሸንፏል፡፡በኤምሬትስ በተደረገው ጨዋታ ኤቤሬቺ ኤዜ መድፈኞቹንግብ አስቆጥሯል፡፡
አርሰናል ከሁለት ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ሽንፈት በኋላ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡
የሊጉን መሪነትም ዳግም ከማንችስተር ሲቲ በመረከብ በ73 ነጥብ እየመራ ይገመኛል፡፡
Woreda to World

More Stories
አርሰናል 5 ተጨዋቾችን ያስመረጠበት የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ 11 ይፋ ተደረገ
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ማጣሪያ ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል