


83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል ተከበረ
83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት በሚገኝበት ስፍራ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማሕበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴን መስፍን፣ አርበኞች፣ የአርበኛ ቤተሰቦች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ተወካዮች የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
FBC
More Stories
በቴፒ ከተማ ተቋቁሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የመሶብ አንድ ማዕከል ከእንግልትና ከምልልስ እንደታደጋቸው ተገልጋዮች ተናገሩ
ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፡- በብዝኃነት ላይ የተመሠረተ ወል ትርክትን የመገንባት ጉዞ
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ ስኬታማነት ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል ተባለ