31ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ከምሽቱ 05፡00 ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ቪታሊቲ ስታዲየም ተጉዞ ቦርንማዉዝን በሚገጥምበት ጨዋታ መክፈቻዉን ያደርጋል።
ለሊጉ ዋንጫ እጅግ የተቃረበዉ አርሰናል በካራባኦ ዋንጫ ምክኒያት ከዎልቭስ ጋር የነበረዉን የ31ኛ ሣምንት ጨዋታ ቀድሞ የተጫወተ ሲሆን በተመሳሳይ ሌላኛዉ የካራባኦ ዋንጫ ፍጻሜ ተፋላሚ የሆነዉ ማንቸስተር ሲቲ ከ ክርስታል ፓላስ የነበረዉ ጨዋታ ላልተወስነ ጊዜ ተራዝሟል።
More Stories
ኢትዮጵያ በአልማዝ ዮሀንስ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አስመዘገበች
ኢትዮጵያዊ በዳምጠው ከበደ ተጨማሪ ሜዳሊያ አገኘች
ቴፒ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት