ማሻ፤ መጋቢት 8/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን በአደጋው የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና ለፕሬዝዳንት ታዬ አፀቀስላሴ ገልፀዋል።
በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በትስስር ገፁ ላይ እንዳሰፈረው ከሆነ በመልዕክታቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን የገለፁት ፕሬዝዳንቱ ከልብ የመነጨ የመጽናናትና የድጋፍ መልዕክታቸው ለህዝቡ እንዲደርስ ጠይቀዋል።
በአደጋው ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችም በፍጥነት እንዲያገግሙ መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል።
More Stories
በቴፒ ከተማ ተቋቁሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የመሶብ አንድ ማዕከል ከእንግልትና ከምልልስ እንደታደጋቸው ተገልጋዮች ተናገሩ
ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፡- በብዝኃነት ላይ የተመሠረተ ወል ትርክትን የመገንባት ጉዞ
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ ስኬታማነት ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል ተባለ