ማሻ ፣ የሀምሌ 01፣ 2017 (ማሻ ኤፍ ኤም) በኢፌዲሪ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቴፒ የምርት ጥራትና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል የፌዴራልና ክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመርቋል ።
በምረቃው ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)፣ የኢፌዲሪ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ የኢፌዲሪ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ፣ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች እንዲሁም የአከባቢው ማኅበረሰብ ተገኝተዋል።
More Stories
የነገ ትውልድ ተስፋ አረንጓዴ ልማትና ቱሪዝም
ህገ ወጥ የቡና ግብይት ቁጥጥርን ማጠናከር እንደሚገባ የካፋ ዞን ምክር ቤት አሳሰበ ።
በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶ ምርቶች ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊ እያደረጓት ነው