ማሻ ፣ የመጋቢት 26፣ 2017 (ማሻ ኤፍ ኤም) ሦስተኛው የፓርላማ የዜጎች ፎረም “ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥትታዊነት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይቱ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፣ የምክር ቤት አባላት፣ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
የኢትዮጵያ እና የዓለም ሕገ-መንግሥቶች የታሪክ ጉዞ ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችም በፎረሙ ላይ ቀርበው ምክክር እየተደረገ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡
ኢቢሲ
More Stories
በቴፒ ከተማ ተቋቁሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የመሶብ አንድ ማዕከል ከእንግልትና ከምልልስ እንደታደጋቸው ተገልጋዮች ተናገሩ
ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፡- በብዝኃነት ላይ የተመሠረተ ወል ትርክትን የመገንባት ጉዞ
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ ስኬታማነት ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል ተባለ