በዚህ መሰረትም ፡-1. በፖርታል፡- https://result.eaes.et 2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot 3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡በ3ኛው አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የኤስ ኤም ኤስ ክፍያ እንደሚኖር ተጠቅሷል፡፡ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማታም እንደሚቻልም የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡
FBC
More Stories
በቴፒ ከተማ ተቋቁሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የመሶብ አንድ ማዕከል ከእንግልትና ከምልልስ እንደታደጋቸው ተገልጋዮች ተናገሩ
ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፡- በብዝኃነት ላይ የተመሠረተ ወል ትርክትን የመገንባት ጉዞ
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ ስኬታማነት ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል ተባለ