17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ከሁለት ቀናት እረፍት በኋላ ቅዳሜ በጥሎ ማለፍ ውድድሮች ይመለሳል
ለዋንጫው ቅድመ ግምት የተሰጣቸው አራት ሀገራት ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋልበ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ 16 ሀገራት ታውቀዋል፡፡በውድድሩ ለዋንጫ ቅድመ ግምት ከተሰጣቸው ሀገራት እንግሊዝ ደካማ የሚባል አፈጻጸም ቢኖራትም ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች፡፡ በሁለት ጨዋታዎች አቻ ወጥታ አንድ ጨዋታ አሸንፋ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀለችው እንግሊዝ በጥሎ ማለፉ በሚኖራት ጨዋታዎች ዝቅተኛ የማሸነፍ ግምት ተሰጥቷታል፡፡ ቅዳሜ በሚጀምረው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሲውዘርላንድን ከጣሊያን ሲያገናኝ አዘጋጇ ሀገር ጀርመን ከዴንማርክ ጋር የምትጫወት ይሆናል፡፡
AL-AIN
More Stories
ኢትዮጵያዊ በዳምጠው ከበደ ተጨማሪ ሜዳሊያ አገኘች
ቴፒ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት
የኤሲሚላን የቀድሞ ተጫዋች ፍራንኮ ባሬዚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ