ማሻ፤ የካቲት 05/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በታርጫ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው÷ የክልሉ መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ተወያይተው ማጽደቅ፣ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችንና ድንብ መርምሮ እንደሚያጸድቅ ከወጣው መርሐግብር መመልከት ተችሏል። ዘገባው የክልሉ መ/ኮ ነው
More Stories
ሮቦቶችም ተማሪ ሆኑ! በቻይና የተከፈተው የዓለማችን መጀመሪያው የሮቦቶች ትምህርት ቤት አስገራሚ እውነታ
የግል ጄታቸውን ለሕዝብ አምቡላንስ አገልግሎት የለገሱት ጋናዊው ቱጃር
ፌራሪ የመጀመሪያውን ባለ 5 መቀመጫ የኤሌክትሪክ መኪና አስተዋወቀ