ማሻ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ደሬቴድ ማሻ ቅርንጫፍ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ በብሬንትፎርድ 4 ለ 3 ተሸንፏል።
የብሬንትፎርድን ጎሎች ኬቨን ሻደ (2) ዊሳ እና ሉክ ሾው በራሱ መረብ ላይ ሲያስቆጥሩ፥ ሜሰን ማውንት፣ ጋርናቾ እና አማድ ዲያሎ ዩናይትድን ከሽንፈት ያልታደጉ 3 ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡
በሌሎች ጨዋታዎች ብራይተን ከኒውካስል እንዲሁም ዌስትሃም ከቶተንሃም ሆትስፐር በተመሳሳይ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡
More Stories
አርሰናል 5 ተጨዋቾችን ያስመረጠበት የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ 11 ይፋ ተደረገ
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ማጣሪያ ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል