በአውሮፓ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ፒኤስጂ አስቶን ቪላን 2 ለ 1 አሸንፏ። ኪቪቻ ካቫርስኬሊያ እና ዲዘር ዱዌ የፒኤስጂን ግቦች አስቆጥረዋል።
ማጆ ደግሞ የአስቶን ቪላን ግብ አስቆጥሯል። ኡናይ ኢምሪ የቀድሞ ክለባቸውን በገጠሙበት ጨዋታ አሁንም የሱፐር ካፕን ክብር ማሸነፍ አልቻሉም። ስፔናዊው ሰው የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን 5 ጊዜ ቢያሳኩም ይሄኛውን ዋንጫ ግን ሊያገኙት አልቻሉም።
ከፒኤስጂ ጋር ሁለት ተከታታይ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያነሱት ሉዊስ ኤነሪኬ ሱፐር ካፕንም በተከታታይ አንስተዋል።
More Stories
አርሰናል 5 ተጨዋቾችን ያስመረጠበት የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ 11 ይፋ ተደረገ
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፒ ኤፍ ኤ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ማጣሪያ ቅድመ ዝግጅቱን ዛሬ ይጀምራል