የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ አሚና ሀሰን የምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 27ኛ መደበኛ ጉባዔ በተካሄደበት ወቅት እንደተናገሩት ህገ-ወጥ የቡና ግብይት ቁጥጥርን ማጠናከር ያስፈልጋል።
እሼት ቡናን ጥራቱን ባልጠበቀ መልኩ ለገበያ አቅርቦ ለመሸጥ የሚደረገው እንቅስቃሴ ህገ-ወጥ በመሆኑ ጥብቅ ክትትል መደረግ እንዳለበትም አመላክተዋል።
Woreda to World

More Stories
የነገ ትውልድ ተስፋ አረንጓዴ ልማትና ቱሪዝም
በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶ ምርቶች ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊ እያደረጓት ነው
ከወጪ ንግድ 607 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ