ማሻ፣ ታህሳስ 20/2018 (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) ብሪታኒያዊው አንቶኒ ጆሹዋ በናይጄሪያ የመኪና አደጋ ደርሶበታል፡፡
የቀድሞ የከባድ ሚዛን የዓለም ሻምፒዮን ቦክሰኛ አንቶኒ ጆሹዋ በናይጄሪያ ባጋጠመው የመኪና አደጋ መቁሰሉ ነው የተገለጸው፡፡
የ36 ዓመቱ ጆሹዋ በማኩን በሚገኘው ሌጎስ-ኢባዳን የፍጥነት መንገድ ላይ በመኪና እየተጓዘ ሳለ ከቆመ መኪና ጋር በመጋጨቱ ጉዳት እንደደረሰበት ተመላክቷል።
በአደጋው የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል።
More Stories
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ባቀረቡ ቅሬታ መሰረት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ።
ጳጉሜ 3 “የፅናት ቀን” በቦንጋ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው።
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት