ግንቦት 11/2018 ዓ.ም
አርሰናል ተከታዩ ማንችስተር ሲቲ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ከ22 ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማሸነፉን አረጋግጧል።
ማንችስተር ሲቲ በ37ኛ ሳምንት የሊግ መርሐግብሩ ከቦርንማውዝ ጋር 1ለ1 ተለያይቷል። በቪታሊቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ጁኒየር ክሩፒ ለቦርንማውዝ ፣ ኧርሊንግ ሃላንድ ለሲቲ ግቦቹን አስቆጥረዋል።
ውጤቱን ተከትሎ ሲቲ ከመሪው አርሰናል ያለው ልዩነት አራት ነጥብ ሆኗል። ይህም አርሰናል አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው የሊጉ አሸናፊ እንዲሆን አስችሎታል።
More Stories
ማንቼስተር ሲቲን በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚያቆየው ወሳኝ ጨዋታ…
የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም እየሰመጠ ነው
የአርሰናል የድል ሰልፍ በለንደን ጎዳናዎች፤ ለታሪካዊው ቀን ቀጠሮ ተይዟል!