-የዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር ኬቭ የሞስኮን 115 ከፍተኛ ወታደራዊ ተሸከርካሪዎች፣ 19 ታንኮች እና 66 መድፎችን ማውደሟንም ነው ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የጠቆመው።ሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ከጀመሩ ወዲህ አደረስን የሚሉትን የጉዳት መጠን በገለልተኛ ወገን ማረጋገጥ አልተቻለም።ባሰለፍነው ግንቦት ወር በየቀኑ ከ1200 በላይ የሩሲያ ወታደሮች ህይወታቸውን እንደሚያጡ የገለጸው የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስቴርም በዩክሬን በኩል የደረሰውን ጉዳት ሳያካትት መቅረቱ ይታወሳል።
Al-Ain
More Stories
አሜሪካ ከኢራን ጋር ባደረገችው ጦርነት 25 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ አጣች
ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው
ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የጠፈር ጣቢያዋን ለውጭ ሀገር ጠፈርተኞች ክፍት አደረገች