ማሻ ፣ የጥር 6/2018 (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) የሸካ ዞን የ2018ዓ/ም የልዩ ልዩ ስፖርቶች ሻሚፒዮና፣የባህል ስፖርትና የባህል ፌስቲቫል ውድድር ከጥር 6 እስከ ጥር 11 2018 ዓ/ም በማሻ ከተማ እንደሚካሄድ የውድድር ስነስርዓት ኮሚቴ አስታወቀ።
በልዩ ልዩ ስፖርቶች እና በባህል ስፖርት ላይ የተዘጋጀው የውድድር ደንብ ቀርቦ ውይይት የተካሄደ ስሆን ስፖርታዊ ጨዋነትን በተላበሰ መልኩ ልካሄድ እንደምገባ ተሳታፊዎች አንስተዋል።
በመክፈቻ ፕሮግራም በወንዶች እግር ኳስ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ በማሻ ሁለገብ ስቴድየም ማሻ ከተማ ከየኪ ወረዳ የምገናኙ መሆኑን የድልድሉ መርሃግብር ያሳያል
More Stories
አርሰናል ከ20 ዓመት በኋላ በሻምፒዮንስ ሊግ ለፍጻሜ ደረሰ
ማንቼስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን በማሸነፍ የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎውን አረጋገጠ
ኬንያዊው አትሌት በሽልማት ተንበሸበሸ