ጤና የጥርስን ጤና መጠበቅ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት። የጥርሳችንን ንፅህና መጠበቅ መልካም የአፍ ጠረን እንዲኖረን ከማድረጉ ባለፈ የድድ እና ከአፍ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ በሽታዎችን እንደሚከላከል የጥርስ ሀኪሞችን አናግሮ ሲኤንኤን ዘግቧል። masha masha February 7, 2025 በጥርስ ላይ የሚገኙ ባክቴሪያዎች አሲድ የሚያመነጩ ሲሆን ይህም ጥርስ እንዲጎዳ የሚያደርግ ነው። ውሎ ሲያድር ደግሞ የጥርስ መቦርቦርን እንደሚያስከትል ዶክተሮቹ ይገልጻሉ። የጥርሳችንን ንፅህና በምንጠብቅበት ወቅት ከጥርስ ብሩሽ በተጨማሪ የጥርስ ማጽጃ ክርን መጠቀም እንደሚያስፈልግም ይናገራሉ። ጥርስን መቦረሽ 60 በመቶ ንፅህና እንደሚሰጥ እና የጥርስ ማፅጃ ክር በበኩሉ 40 በመቶ እንደሚይዝም አስረድተዋል። Continue Reading Previous የጤና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ መታወቂያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙNext የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከእንግሊዝ መንግሥት የ12 አምቡላንሶች ድጋፍ ተረከበ More Stories ጤና ለወረርሽኝና ለድንገተኛ አደጋ የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት የጤና ዘርፍ አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርምን በሙሉ አቅም ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ። May 4, 2026 masha masha ጤና የሙዝ የጤና ጥቅሞች 🤍 April 9, 2026 masha masha ጤና 5ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በአል ፋሊህ አካዳሚ ተጀመረ ። March 27, 2026 masha masha
More Stories
ለወረርሽኝና ለድንገተኛ አደጋ የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት የጤና ዘርፍ አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርምን በሙሉ አቅም ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ።
የሙዝ የጤና ጥቅሞች 🤍
5ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በአል ፋሊህ አካዳሚ ተጀመረ ።