ጤና የጥርስን ጤና መጠበቅ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት። የጥርሳችንን ንፅህና መጠበቅ መልካም የአፍ ጠረን እንዲኖረን ከማድረጉ ባለፈ የድድ እና ከአፍ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ በሽታዎችን እንደሚከላከል የጥርስ ሀኪሞችን አናግሮ ሲኤንኤን ዘግቧል። masha masha February 7, 2025 በጥርስ ላይ የሚገኙ ባክቴሪያዎች አሲድ የሚያመነጩ ሲሆን ይህም ጥርስ እንዲጎዳ የሚያደርግ ነው። ውሎ ሲያድር ደግሞ የጥርስ መቦርቦርን እንደሚያስከትል ዶክተሮቹ ይገልጻሉ። የጥርሳችንን ንፅህና በምንጠብቅበት ወቅት ከጥርስ ብሩሽ በተጨማሪ የጥርስ ማጽጃ ክርን መጠቀም እንደሚያስፈልግም ይናገራሉ። ጥርስን መቦረሽ 60 በመቶ ንፅህና እንደሚሰጥ እና የጥርስ ማፅጃ ክር በበኩሉ 40 በመቶ እንደሚይዝም አስረድተዋል። Continue Reading Previous የጤና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ መታወቂያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙNext የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከእንግሊዝ መንግሥት የ12 አምቡላንሶች ድጋፍ ተረከበ More Stories 1 min read ጤና ከ90 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ አውደርዕይ ሊካሄድ ነው March 17, 2026 masha masha 1 min read ዜና ጤና ኤች አይ ቪ ኤድስን በመከላከልና በመቆጣጠር በዜጎች ማህበራዊ ሕይወት ላይ ተጽእኖ እንዳያሳድር በማድረግ ክልላዊና ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት እንደሚገባ ተገለፀ ። March 5, 2026 masha masha ጤና ሕፃናት ወደ አፋቸው የሚያስገቧቸው ባዕድ ነገሮች እስከ ሞት ለሚያደርስ አደጋ እያጋለጣቸው ነው፦ የሕፃናት ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት June 21, 2025 masha masha
More Stories
ከ90 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ አውደርዕይ ሊካሄድ ነው
ኤች አይ ቪ ኤድስን በመከላከልና በመቆጣጠር በዜጎች ማህበራዊ ሕይወት ላይ ተጽእኖ እንዳያሳድር በማድረግ ክልላዊና ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት እንደሚገባ ተገለፀ ።
ሕፃናት ወደ አፋቸው የሚያስገቧቸው ባዕድ ነገሮች እስከ ሞት ለሚያደርስ አደጋ እያጋለጣቸው ነው፦ የሕፃናት ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት