የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ዶ/ር የተመራው ልዑክ ለይፋዊ ስራ ጉብኝት ኮንታ ዞን ገብቷል።
ልዑኩ ወደ ኮንታ ዞን ሲደርስ የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታከለ ተስፉን ጨምሮ ሌሎች የዞን፣የአመያ ከተማ አስተዳደር የመንግስትና የፓርቲ ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በዞኑ አመያ ዙሪያ ወረዳ ሼታ ጫሬ ቀበሌ በ105 ሄ/ር ላይ የለማውን የባቄላ ማሳ የጎበኙ ሲሆን በቆይታቸው ሌሎች በዞኑ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ይጎበኛሉ ተብሎም ይጠበቃል።
More Stories
የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
700 ሱቆችን በአንድ ጣራ ስር የያዘው የዓለማችን ግዙፉ የገበያ ማዕከል
ዓለምን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ ዲዛይነር