ዋሽንግተን በዚህ ጦርነት ዋነኛ የኬቭ አጋር በመሆን ወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ድጋፎችን እያደረገች ዘልቃለችዘለንስኪ ጦርነቱን ሊያስቆም ይችላል ያሉትን የሰላም እቅድ ለአሜሪካ ሊያቀርቡ ነው።የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮልደሚር ዘለንስኪ ከሩሲያ ጋር እየተደረገ የሚገኝውን ጦርነት ሊያስቆም ይችላል ያሉትን እቅድ ለአሜሪካ እንደሚያቀርቡ አስታወቁ፡፡እቅዱ ለአሁናዊው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና ለ2024ቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ካማላ ሃሪስ እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕ የሚቀርብ ይሆናል ነው የተባለው፡፡
Al-Ain
More Stories
ትራምፕ ቲክ ቶክን የሚገዙ የአሜሪካ ባለሀብቶች ማግኘታቸውን ገለፁ
ሩሲያ እና ህንድ በጦር መሳሪያ አቅርቦት ላይ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡
ኢራን በእስራኤል ጥቃት የተገደሉባት የኒውክሌር ሳይንቲስቶች ቁጥር 10 ደረሰ