የሎስብላንኮዎቹ አሰልጣኝ ዴሻምፕ ምባፔ በቀጣይ ጨዋታዎች የሚኖረውን ተሳትፎ ለመወሰን ጊዜው ገና ነው ብለዋል
የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ትላንት ቀጥለው ሲካሄዱ ኦስትሪያን የገጠመችው ፈረንሳይ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
በጨዋታው የቡድኑ አምበል የ25 አመቱ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ በቅጣት ምት የተገኘ ኳስ በጭንቅላቱ ለመግጨት ሲሞክር ከኦስትሪያው ተጫዋች ኬቨን ዳንሶ ትከሻ ጋር ተጋጭቶ አፍንጫው ተሰብሯል፡፡
ከግጭቱ በኋላ ፈረንሳይ ምባፔን በኦሊቨር ጂሩድ ለመቀየር ብትፈልግም ቅያሪው ሳይከነወን ጨዋታው ቀጥሏል፡፡
Al-Ain
More Stories
ማንቼስተር ዩናይትድ ለአውሮፓ መድረክ…
ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ
የሊቨርፑልና ማንቼስተር ዩናይትድ የዋንጫ የበላይነት ፉክክር…