April 10, 2026

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!

በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከምሽቱ 04፡00 ላይ የወራጅ ቀጠናው ላይ የሚገኙ ዌስትሃም አና ዎልቭስ በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀመር ሲሆን በቀድሞ ተጫዋቻቸው ማይክል ካሪክ አሰልጣኝነት ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ የሚገኙ ማንቸስተር ዩናይትዶች ሰኞ ምሽት 04፡00 ላይ ሊዲስ ዩናይትድን በኦልድ ትራፎርድ በሚያስተናግዱበት መርሃግብር የ32ኛ ሳምንት ይጠናቀቃል
‎www.mashafm.gov.et