ብሔራዊ ቡድኑ ቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርስ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አበባ አማረ እና በፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዚዳንት አቡበክር አህመድ አቀባበል ተደርጎለታል።
በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 7ኛው የአፍሪካ ውሹ ጁኒየር ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ውሹ ብሔራዊ ቡድን 6 ሜዳሊያዎችን ማስመዝገብ ችሏል።
ብሔራዊ ቡድኑ በሻምፒዮናው 4 ብር እና 2 ነሀስ በድምሩ 6 ሜዳዮችን በማስመዝገብ ውድድሩን አጠናቋል፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ በሻምፒዮናው ሲሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
More Stories
በአፍሪካ ዋንጫ የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ላይ ጭማሪ ተደረገ
በቶተንሃም ሆትስፐር እየተፈለገ የሚገኘው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ…
ማንቼስተር ሲቲ የካራባኦ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ