ቢቢሲ እንደዘገበው የቬንዙዌላ ጎረቤቶች ጥቃቱን ሲያወግዙት የማዱሮ የረዥም ጊዜ አጋር የሆኑት ቻይና እና ሩሲያም እርምጃውን ተቃውመዋል።
ቁጥር አንድ የቬንዙዌላ ነዳጅ ሸማች ሀገር የሆነችው ቻይና በአንድ ሉዓላዊት ሀገር እና ፕሬዝደንቷ ላይ ጥቃት መድረሱን በተለመከተ “በጣም ደንግጠናል በፅኑም እንቃወማለን” የሚል አስተያየት ሰጥታለች ሲልም ዘገባው አመላክቷል።
Woreda to World

More Stories
እንግሊዝን ያስቆጣው የኢራን ጥቃት
በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐግብር የተሠማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣቸው ተገለጸ።
ኢራን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው ወታደራዊ ዘመቻ …