ማሻ ፣ የሀምሌ 01፣ 2017 (ማሻ ኤፍ ኤም) የደቡብ ምዕራብ ክልል ረሸዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ የከተማ ግብርና መርሃ ግብር አካል የሆነውን አያለው ሕይወቴ የወተት ላም እርባታ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
በከተሞች የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ይሠራል ተብሏል።
ለወተት ምርት ውጥታማነት በከብቶች መኖ አዘገጃጀት ላይ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ተመላክቷል።
በሌላ በኩል ርዕሰ መስተዳደሩና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በከተማው በሠላም ቀበሌ መንደር 13 የአቅመ ደካማ እማና አባወራ ቤት የማደስ ሥራን አሰጀምረዋል።
ዘጋቢ አስታውሰኝ በቃሉ
More Stories
እንግሊዝን ያስቆጣው የኢራን ጥቃት
በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐግብር የተሠማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣቸው ተገለጸ።
ኢራን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው ወታደራዊ ዘመቻ …