ፕሬዝዳንቱ ልምድ ያለው መሪ ለፖለቲካው መቀጠል በጣም ወሳኝ መሆኑንም ነው ያነሱት።ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር የሚቀራረብ የ22 ዓመት ልምድ እንዳላቸው ያነሱት ኤርዶሃን፥ “መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ከስልጣን ሲለቁ ነው የጀርመን ፖለቲካ ያበቃለት” ብለዋል።የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክልና መራሄ መንግስት ጄርሃርድ ሽሮደርን ምርጥ መሪዎች ነበሩ ሲሉም አድናቆታቸውን ገልጸዋል::
Al-Ain
More Stories
እንግሊዝን ያስቆጣው የኢራን ጥቃት
ኢራን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው ወታደራዊ ዘመቻ …
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በዓለም ትልቁን የኢራን የጋዝ ማምረቻ እንደሚያወድሙ አስጠነቀቁ