የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ ጠንካራ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ እና ደኅንነት አካላት ጋር በመሆን ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡ በጳጉሜን ቀናት ሲካሄዱ የነበሩ ፕሮግራሞች፣ የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ እና የመውሊድ በዓላት በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተከብረው ማለፋቸው ተገምግሟል፡፡
EBC
More Stories
እንግሊዝን ያስቆጣው የኢራን ጥቃት
በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐግብር የተሠማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣቸው ተገለጸ።
ኢራን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው ወታደራዊ ዘመቻ …