“የኢትዮጵያ ብልጽግና የሚረጋገጠው በብርቱ ሥራ ነው። ከሰራነው ያልሰራነው፤ ከመጣንበት የምንሄድበት ጉዞ ይበልጣል። ስለዚህም ሰዓት፣ ቀን፣ ሳምንት፣ ወርና ዓመት የሚባሉ የጊዜ መክፈያዎች ሁሉ ለሥራ መዋል አለባቸው። የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ለማውረስ እንትጋ።” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
“የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች”
Woreda to World
“የኢትዮጵያ ብልጽግና የሚረጋገጠው በብርቱ ሥራ ነው። ከሰራነው ያልሰራነው፤ ከመጣንበት የምንሄድበት ጉዞ ይበልጣል። ስለዚህም ሰዓት፣ ቀን፣ ሳምንት፣ ወርና ዓመት የሚባሉ የጊዜ መክፈያዎች ሁሉ ለሥራ መዋል አለባቸው። የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ለማውረስ እንትጋ።” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
More Stories
የቢስማርክ ጥበብ…
የመረጃ ተደራሽነትን ለማስፋት የስርጭት ሰዓት ማሻሻያ መደረጉን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የማሻ ቅርንጫፍ አስታወቀ።
እንኳን አደረሰን