የዝንጀሮ ፈንጣጣ ስርጭት አሁን በሚገኝበት ደረጃ አፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ ክትባት ያስፈልጋታልበአፍሪካ የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤም ፖክስ) ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ የሚገኝው ጥረት ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት እንዳለበት የአፍሪካ ሲዲስ አስታወቀ።ተቋሙ በአሁኑ ወቅት በአህጉሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች ስርጭቱ እየጨመረ የመጣውን በሽታ ለመቆጣጠር የሚገኝው የፈንድ ድጋፍ ከከትባት ውድነት ጋር ተያይዞ እክል እንደፈተረበት ገልጿል።
Al-Ain
More Stories
እየተጠናከረ የመጣው የብሪክስ ሀገራት ግንኙነት…
አሜሪካ ሶሪያን አጠቃች
የሩሲያ ጦር በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ ተፈጽሟል ላለው ጥቃት አፀፋ በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል።