አዲሱ የብሪታኒያ ጠ/ሚኒስትር “ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅድ በይፋ ተሰርዟል” አሉ
ጠቅላይ ሚንስትር ኬር ስታርመር ስራ ከጀመሩ በኋላ በሰጡት የመጀመሪያ መግለጫቸው በቀድሞው የወግ አጥባቂ መንግስት ቀርቦ የነበረው አወዛጋቢው የሩዋንዳ የስደት ፖሊሲ መሰረዙን አስታውቀዋል።
ስታርመር ውጤታማ ያልሆኑ እና ኢሰብአዊ የሆኑ የኢሚግሬሽን እርምጃዎችን ለማስቆም ቁርጠኛ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል ነው የተባለው።
ጠቅላይ ሚንስትር ኬር ስታርመር በዳውኒንግ ስትሪት ጽህፈት ቤታቸው ባደረጉት ንግግር የሩዋንዳው የስደተኞች እቅድ ገና ከጅምሩ ሞቶ የተቀበረ ነው ብለዋል።
Al-Ain
More Stories
ትራምፕ ቲክ ቶክን የሚገዙ የአሜሪካ ባለሀብቶች ማግኘታቸውን ገለፁ
ሩሲያ እና ህንድ በጦር መሳሪያ አቅርቦት ላይ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡
ኢራን በእስራኤል ጥቃት የተገደሉባት የኒውክሌር ሳይንቲስቶች ቁጥር 10 ደረሰ