በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ሁለተኛው ምዕራፍ ቡናን ጨምሮ ከ18 ሚሊዮን በላይ ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን ይተከላሉ።ለዚህም ተከላ የሚያስፈለግ ቅድሜ ዝግጅት ስራም ተጠናቋል።ነሀሴ 17 በሚከናወነው ሀገር አቀፍ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር በክልሉ በተለዩ 813 ቦታዎች ቡናን ጨምሮ 18.9 ሚሊዮን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል የችግኝ እና የጉድጓድ ዝግጅት ስራም ተጠናቋል። በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከአንድ ሚሊዮን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በቀጥታ ተሳታፊ ይሆናሉ የዘገበው የክልሉ መ/ኮ/ጉ/ቢሮ ነው
በክልሉ በአንድ ጀንበር 18 ነጥብ 9 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል

More Stories
አራተኛው ዙር የኢራን እና የአሜሪካ ድርድር ላልተወሰነ ጊዜ ተላለፈ
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የስራ ኃላፊዎች የማሻ ቅርንጫፍ ጣቢያ የስራ አፈጻጸምን ተመለከቱ
ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሰብዓዊ ድጋፍ በሚል የገባ ስንዴ የለም – አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)