ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል።ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ጠቁሟል፡፡ክላስተር አንድአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.etሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.etትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.etክላስተር ሁለትደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.etጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.etአማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.etክላስተር ሶስትቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.etሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.etአፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.etኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል – 1• አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et• አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et• አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et• ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et• ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et• አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et• ባሌ: https://c4.exam.et• ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et• ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et• ቦረና: https://c4.exam.et• ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et• ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et• ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et• ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et• ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et• ጉጂ: https://c4.exam.et• ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et• ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et• ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et• ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et• ኢሉባቦር: https://c4.exam.etክላስተር አራትድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.etኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል – 2• ጅማ: https://c5.exam.et• ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et• ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et• ማያ ከተማ: https://c5.exam.et• መቱ ከተማ: https://c5.exam.et• ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et• ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et• ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et• ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et• ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et• ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et• ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et• ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et• ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et• ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et• ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et• ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et• ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et• መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et• ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et• መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et• መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et• ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.etበተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M
FBC
More Stories
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከዳያስፖራው ማህበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ጀመረ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የዘርፍ ቋሚ ኮሚቴዎች የ2017 በጀት አመት የአስፈፃሚ አካላት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
ማህበረሰቡ በከባድ ዝናብ ምክንያት ከሚከሰቱ አደጋዎች እንዲጠነቀቅ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ።