✧ ፈጣን እና የሚቆይ ሀይል ይሰጣል ፤ የተፈጥሮ ስኳር ስላለው ወዲያው እንደበላን ጉልበት ይሰጠናል
✧ ፋይበር ስላለው የምግብ መፈጨትን ያሻሽላል ፤ ድርቀትን ይከላከላል እንዲሁም ለሆድ እቃ ጤንነት ይጠቅማል
✧ የደም ግፊትን ያስተካክላል እንዲሁም ለልብ ጤንነት ያግዛል
✧ ቫይታሚን ቢ6 ስላለው እንቅልፍን ያሻሽላል በተጨማሪም ሙድ ያስተካክላል
✧ በሳምንት የተወሰነ ጊዜ ሙዝ መብላት በኩላሊት በሽታ የመያዝ እድልን ይቀንሳል
✧ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ የጡንቻ መኮማተር ወይም ስትራፖን ይከላከላል
✧ በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል።
More Stories
5ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በአል ፋሊህ አካዳሚ ተጀመረ ።
ከ90 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ አውደርዕይ ሊካሄድ ነው
ኤች አይ ቪ ኤድስን በመከላከልና በመቆጣጠር በዜጎች ማህበራዊ ሕይወት ላይ ተጽእኖ እንዳያሳድር በማድረግ ክልላዊና ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት እንደሚገባ ተገለፀ ።