March 22, 2026

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ማንቼስተር ሲቲ የካራባኦ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን 2 ለ ዐ በማሸነፍ የ2025/26 የእንግሊዝ ካራባኦ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆኗል።

የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኒኮ ኦ’ሬሊ በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥሯል።

ውሃ ሰማያዊዎቹ በታሪካቸው ለ9ኛ ጊዜ ዋንጫውን ያሳኩ ሲሆን፥ አርሰናል ከ33 ዓመታት በኋላ ዋንጫውን ለማሸነፍ ያደረገው ጥረት ሳይሳካለት ቀርቷል።