ማሻ፤ የካቲት 22/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ሊድስ ዩናይትድን 1 ለ 0 በማሸነፍ ከአርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥብቧል፡፡
ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ አንቱዋን ሴሜኒዮ የሲቲዚኖችን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም ማንቼሰተር ሲቲ ነጥቡን ወደ 59 በማድረስ ከመሪው አርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሁለት አጥብቧል፡፡
More Stories
አትሌት ታደሰ ታከለ የቶኪዮ ማራቶንን አሸነ
ቼልሲ እና ዌስትሃም ዩናይትድ የገንዘብ ቅጣት ተጣለባቸው
በጋርዲዮላ ለምን እንደተፈለገ እያሳየ የሚገኘው ዶናሩማ…