ማሻ፤ ጥር 18/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ አርሰናልን 3 ለ 2 አሸንፏል።
የማንቼስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ዶርጉ እና ኩንያ ከመረብ አሳርፈዋል።
ምሽት 1፡30 በኢምሬትስ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የአርሰናልን ግቦች ማርቲኔዝ (በራስ ላይ) እና ሜሪኖ አስቆጥረዋል።
በዚህም ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን አርሰናልን በገዛ ሜዳው ያሸነፈ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል።
More Stories
የ2026 የካራባኦ ዋንጫ ፍፃሜ …
ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮንነቷ እንዲሰረዝ መወሰኑ አሳፋሪ ነው፡- የካፍ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኦጉስቲን ሴንግሆር
ቦርንማውዝ ከ ማንችስተር ዩናይትድ