ማሻ፣ ታህሳስ 27/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍኤም 103.8) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ 1 አቻ ተለያይተዋል።
የማንቼስተር ሲቲን ግብ ቲጃኒ ሬንደርስ ሲያስቆጥር ለቼልሲ ደግሞ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፏል።
አስቀድሞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሊቨርፑል ከፉልሃም ሁለት አቻ ፣ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ እንዲሁም ቶተንሃም ሆትስፐር ከሰንደርላንድ በተመሳሳይ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡
በሌላ የሊጉ ጨዋታዎች ኒውካስል ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስን 2 ለ 0 እንዲሁም ብሬንትፎርድ ኤቨርተንን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፋቸው ይታወቃል፡፡
More Stories
የ2026 የካራባኦ ዋንጫ ፍፃሜ …
ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮንነቷ እንዲሰረዝ መወሰኑ አሳፋሪ ነው፡- የካፍ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኦጉስቲን ሴንግሆር
ቦርንማውዝ ከ ማንችስተር ዩናይትድ