February 4, 2026

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የተለያዩ ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች በካፋ ዞን የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችንና ታሪካዊ ሥፍራዎችን እየጎበኙ ነው::

አፈ-ጉባኤዎቹ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን የነገስታት መናገሻ የሆነውን ቦንጊ ሻምበቶ በመመልከት ነው ጉብኝታቸውን የጀመሩት፡፡

በዞኑ ሌሎች አከባቢዎች ላይም በመንቀሳቀስ ጉብኝታቸውን ይቀጥላሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል ቦንጋ ኤፍ ኤም ዘግቧል::