መጋቢት 14፣ 2017 በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ ባለው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች።
በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ እና ድርቤ ወልተጂ 1ኛ እና 2ኛ በመሆን ውድድራቸውን አጠናቅቀዋል።
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ3:54.86 ሰዓት 1ኛ፣ አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ3:59:30 ሰዓት 2ኛ በመውጣት ውድድሩን ማጠናቀቅ ችለዋል።
More Stories
አንድሬ ኦናና ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ ሆነ
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ