የደቡብ ምዕራብ ኢትዮያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ “የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ለወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ መሳለጥ የሚዲያዎች ሚና ከፍተኛ ነዉ” በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካህዷል ። በመድረኩ የቢሮዉ ምክትል ሀላፊና የወሳኝ ኩነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሰለሞን ደነቀ እንደገለጹት በርካታ ፋይዳዎችን የያዘዉ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ላይ እንደ ክልል በትኩረት እየተሰራ ነዉም ተብሏል።በቀጣይ እያንዳንዱ ኩነቶች ሙሉ በሙሉ በሚመዘገቡበት አኳኋን ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በዘላቂነት በትኩረት እንዲሠሩ አሳስበዋል።
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ ስኬታማነት እያንዳንዱ ባለድርሻ አካላት ሚናቸዉን በዘላቂነት እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።

More Stories
ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሰብዓዊ ድጋፍ በሚል የገባ ስንዴ የለም – አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)
በገጠሩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መንግስት የሚዘረጋቸውን የተለያዩ ኢንሸቲቦችን ቀድሞና ፈጥኖ ተግባራዊ ከማድረግ አንፃር የተሻሉ አፈጻጸሞች መታየታቸው ተገለፀ ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ6 ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ