በ#አረንጓዴዓሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት ለማግኘት አሠራራችንን ማጎልበት፣ ዘዴዎቻችንን በሚያዘምኑ ፈጠራዎች ላይ መስራት ይኖርብናል ሲሉም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያሰፈሩት፡፡ብሎም የአካባቢ ጥበቃ እና የግብርና ሥራዎቻችንን ለማላቅ ማኅበረሰባችንን ማሳተፍ መቀጠል ይኖርብናል ብለዋል።
የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
More Stories
እንግሊዝን ያስቆጣው የኢራን ጥቃት
በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐግብር የተሠማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣቸው ተገለጸ።
ኢራን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው ወታደራዊ ዘመቻ …